ÐÓMAPµŒºœ

ሚያዚያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም. በተኹበሹው ዹዾ§ˆˆáˆ ዚህፃናት ቀን ላይ ሚያዚያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም. በተኹበሹው ዹዾ§ˆˆáˆ ዚህፃናት ቀን ላይ  

በዘንድሮው ዹዾ§ˆˆáˆ ህፃናት ቀን “እያንዳንዱ ልጅ ሙሉ መብቱ ሊጠበቅ ይገባል” ዹሚል መልዕክት በማስተላለፍ ተኚብሯል

ዹዾ§ˆˆáˆ ዚህጻናት ቀንን ምክንያት በማድሚግ ዚተባበሩት መንግስታት ኚእያንዳንዱ ዚህይወት ዘርፍ ዚተውጣጡ ሰዎቜን በመጋበዝ ዚልጆቜን ድምጜ እንዲያዳምጡ እና ዚተሻለ ዾ§ˆˆáˆ እንዲፈጥሩላ቞ው ጥሚት እያደሚገ መሆኑ ተነግሯል።

  አቅራቢ ዘላለም ኃይሉ ፥ አዲስ አበባ

በዚዓመቱ ህዳር 11 በዾ§ˆˆáˆ አቀፍ ደሹጃ ዹዾ§ˆˆáˆ ህፃናት ቀን ዹሚኹበር ሲሆን፥ ይህ ዾ§ˆˆáˆ አቀፋዊ ክስተት ስለ ህፃናት መብት ግንዛቀን ለማሳደግ፣ ዾ§ˆˆáˆ አቀፍ አንድነትን ለማጎልበት እና ደህንነታ቞ውን ለማሻሻል ታስቊ ዹሚኹበር ነው።

ዚዘንድሮ ዹዾ§ˆˆáˆ ህፃናት ቀን በዾ§ˆˆáˆ አቀፍ ደሹጃ ለ35ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ እንደሚኚበር ዹተነገሹ ሲሆን፥ ቀኑ "ህፃናት ዚሚሉት አላቾው እና እናድምጣ቞ው!" በሚል መሪ ሀሳብ ነው ዚተኚበሚው።

እ.አ.አ. በ1954 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ጊዜ ዹተመሰሹተው ዹዾ§ˆˆáˆ ህፃናት ቀን ዚተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኀ ሁለቱንም ዚህጻናት መብቶቜ ኮንቬንሜን እና አዋጅ ያፀደቀበትን ቀንን በማስታወስ ይኚብራል።

ዚተባበሩት መንግስታት ድርጅት ህጻናት በሰላም እና በስምምነት ዚሚኖሩባ቞ው ማህበሚሰቊቜን፣ ህብሚተሰብን እና ሀገራትን በመፍጠር ሚገድ በበዓሉ ላይ ህጻናትን ጚምሮ ኹሁሉም ዚህብሚተሰብ ክፍሎቜ ዚተውጣጡ ሰዎቜን ይጋብዛል።

ዚተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በጥልቅ በተኚፋፈለ፣ ግርግር በበዛበት እና በርካታ ጥቃቶቜ በሚፈጞሙባት ዾ§ˆˆáˆ ውስጥ ያሉ ህፃናት ዚሚያጋጥሟ቞ውን ኚባድ ፈተናዎቜን በማስታወስ፥ “በዚህ ቀን ኚሰብዓዊ ቀተሰቊቻቜን ውስጥ ዚታናናሜ አባላትን ቀን እናኚብራለን” በማለት ስለ ልጆቜ መብት ታስቊ ዚሚውልበት ቀን መሆኑን ጠቁመዋል።

ዹዾ§ˆˆáˆ ዚህፃናት ቀን ለእያንዳንዱ ሰው ዚልጆቜን መብቶቜ ለማክበር እና ለእድገታ቞ው ምቹ ቊታዎቜን ለመፍጠር እድል ይሰጣልም ተብሏል።

ዾ§ˆˆáˆ አቀፍ ዚድርጊት ቀን
ይህ በዓል ምሳሌያዊ ብቻ ሳይሆን ዚተግባርና ዚተጠያቂነት ጥሪ ዚሚተላለፍበት ቀን ጭምርም እንደሆነ ዹተነገሹ ሲሆን፥ ዚተባበሩት መንግስታት ዚህጻናት ፈንድ (ዩኒሎፍ) ዘንድሮ ዹተኹበሹውን ይህንን ዚህፃናት ቀን ለህፃናት እና በህፃናት “ዾ§ˆˆáˆ አቀፍ ዚድርጊት ቀን” በማለት እንዳወጀ፥ ኹዚህም ባለፈ ዚህጻናት መብቶቜ ስምምነት ማፅደቁን በማመልኚት፣ ይህም ስምምነት በህፃናት ልጆቜ ላይ ሊተገበሩ ዚሚገቡ ዚስነምግባር መርሆዎቜን እና ዹህግ ደሚጃዎቜን ዚያዘ እንደሆነ ገልጿል።

“ዚህጻናት መብቶቜ ሰብአዊ መብቶቜ ናቾው” ሲል ዚተባበሩት መንግስታት ድርጅት አፅንዖት ሰጥቶ በመግለፅ፥ እነዚህ መብቶቜ ዾ§ˆˆáˆ አቀፋዊ፣ ለድርድር ዚማይቀርቡ እና ለማንኛውም ማህበሚሰብ እድገት መሰሚታዊ ናቾው በማለት አሳስቧል።

ዚተባበሩት መንግስታት ድርጅት እንደገለጞው ዚህጻናት መብት በማይኚበርበት እና በሚናቅበት ዾ§ˆˆáˆ ውስጥ፣ ህጻናት ፍላጎቶቻ቞ውን እና ሃሳቊቻ቞ውን በራሳ቞ው ዚመግለጜ መብት እንዲሚዱ እና ቅድሚያ ዹሚሰጧቾውን ነገሮቜ ዛሬ በምናኹናውናቾው ድርጊቶቻቜን ውስጥ ለማካተት ህፃናትን ማዳመጥ እንደሚገባ አፅንዖት በመስጠት ገልጿል።

ዚህፃናት መብቶቜ
በዾ§ˆˆáˆ ዙሪያ ያለውን ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት በሚሊዮን ዚሚቆጠሩ ሕፃናት በተመጣጠነ ምግብ እጥሚት እና በበሜታዎቜ መጠቃታ቞ው ዹተገለጾ ሲሆን፥ ሌሎቜ ስፍር ቁጥር ዹሌላቾው ደግሞ ዚጥቃት፣ ዚጉልበት ብዝበዛ፣ ዹዓመፅ እና ዚጊርነት ሰለባ እንደሆኑ ይነገራል። ኹዚህም በላይ በርካታ ልጃገሚዶቜ ጥራት ያለው ትምህርት ዚማግኘት ዕድል እንደሌላ቞ውም ዚተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል።

ዩኒሎፍ እና ሌሎቜ ዚተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኀጀንሲዎቜ በአደገኛ ወይም በአሳሳቢ ሁኔታዎቜ ውስጥ ለሚገኙ ህጻናት ዚትምህርት፣ ዹምክር አገልግሎት እና እንክብካቀ ዚሚሰጡ ፕሮግራሞቜን በመደገፍ እና መብቶቻ቞ው እንዳይጣሱ አጥብቀው በመስራት ዚህጻናትን መብቶቜ ለማስኚበር ጥሚት እያደሚጉ እንደሚገኙ ተገልጿል።
 

21 Nov 2024, 14:49